Showing all 11 results

ካርድ

ማቅለሚያ መጽሐፍ

$15.00

Pickup available at Wiyiyit/Hana Bailey

Usually ready in 2 hours

ይህ ካርድ የፍቅር ግንኙነትዎን የሚገነቡ ውይይቶችን ለመጀመር የሚያግዝ፣ አዝናኝ ጥያቄዎችን የያዘ ነው። በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግም ያስችላል።

በካፍቴሪያ፣ በመናፈሻ ቦታ ወይም በሌሎች መዝናኛ ሥፍራዎች ሲጓዙ ይህንን ካርድ ወደ ኪስዎ ከተው ስለ ቀንዎ፣ ስለራስዎና ጓደኛዎ ጥልቅ ግንዛቤ ለማግኘት እንዲሁም የበለጠ ለመቀራረብና ትኩረት የሚስቡ ውይይቶችን ለማድረግ ይጠቀሙበት።

ማቅለሚያ መጽሐፍ

$15.00

Discover the beauty and diversity of Ethiopia with this captivating coloring book featuring charming illustrations of traditional costumes from various regions. Designed for both kids and adults, it offers a creative way to explore the country’s vibrant cultural heritage. Each page invites you to bring Ethiopia’s rich traditions to life with color, making it perfect for relaxation, learning, and fostering creativity. Whether for personal enjoyment or as a thoughtful gift, this coloring book celebrates the colorful spirit of Ethiopia.

ማቅለሚያ መጽሐፍ

$15.00

የዚህ ካርድ አላማ በጥያቄ መልክ የተዘጋጁትን ሀሳቦች በየተራ በመነጋገር የጋራ መግባባትን ለመፍጠር እና የበለጠ ለመተዋወቅ ነው።

የካርዱ ጥያቄዎች የተወሰነ መልስ የሌላቸው ሲሆን እና ሁሉም ተወያዮች የእርስ በእርስ ሀሳቦቻቸውን በማክበር በልዩነትም ውስጥ መኖር መቻሉን የበለጠ እንድናስተውል የተዘጋጁ ናቸው። በተጨማሪም የተለያዩ ሀሳቦችን ወደ አንድ በማቅረብ ተስማምቶ ህይወትን ለመምራት የሚያስችል አጋጣሚ የሚፈጥር ሲሆን ለአንዳንድ ተወያዮች ደግሞ ልዩነቱን አስተውለው እና በልዩነት ተስማምተው የግል መንገዳቸውን ከወዲሁ ማስተካከል እንዲችሉ ይረዳል። ውይይቱን በቤት በመናፈሻ እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛና የመሰብሰቢያ ቦታዎች በመውሰድ በጨዋታ ውስጥ ቁምነገርን መለዋወጥ እና በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ እንዲሁም ለመተዋወቅ ያስችላል።

ለሁሉም ግን መወያየት የበለጠ ጠቀሜታ እና ግንዛቤ ማስጨበጡን አምነን ውይይታችን በመደማመጥ ይሁን እንላለን።

መልካም ውይይት!

ማቅለሚያ መጽሐፍ

$29.99$39.99

The story of Cal Kestis continues in STAR WARS Jedi: Survivor, an epic new adventure that will push Cal further than ever as he fights to protect the galaxy from descending into darkness.

Select options This product has multiple variants. The options may be chosen on the product page

ማቅለሚያ መጽሐፍ

$37.50$59.99

ውይይት ለጓደኛሞች

$15.00

ይህ መጽሐፍ ለኢትዮጵያውያን ልጆች የተዘጋጀ ሃብታም ከሆነው ባህላቸው እና ታሪካቸው የሚያቀራርባቸው። የሚያጭውታቸው የሚያዝናናቸው የመፍጠር ችሎታቸውን የሚያሳድጉበት እውቀት የሚሰጣቸው ብቻ ሳይሆን የስነምግባር የሚያስተምር መረዳዳትን እና መዋደድን የሚመክር ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
This 34-page coloring and storybook explores Ethiopian culture through the journey of a creative boy who learns moral and cultural lessons from his family. Each page features intricate illustrations inspired by Ethiopia’s traditional patterns, landscapes, and daily life, inviting readers to color while immersing themselves in its vibrant heritage. Combining storytelling and art, the book offers an enjoyable and educational experience, encouraging creativity and cultural appreciation. Designed for children and culture enthusiasts, it provides a unique way to engage with Ethiopia’s rich traditions, values, and way of life, making it both a fun activity and a meaningful learning resource.

ውይይት ለጓደኛሞች

$15.00

የዚህ ካርድ አላማ በጥያቄ መልክ የተዘጋጁትን ሀሳቦች በየተራ በመነጋገር የጋራ መግባባትን ለመፍጠር እና የበለጠ ለመተዋወቅ ነው።

የካርዱ ጥያቄዎች የተወሰነ መልስ የሌላቸው ሲሆን እና ሁሉም ተወያዮች የእርስ በእርስ ሀሳቦቻቸውን በማክበር በልዩነትም ውስጥ መኖር መቻሉን የበለጠ እንድናስተውል የተዘጋጁ ናቸው። በተጨማሪም የተለያዩ ሀሳቦችን ወደ አንድ በማቅረብ ተስማምቶ ህይወትን ለመምራት የሚያስችል አጋጣሚ የሚፈጥር ሲሆን ለአንዳንድ ተወያዮች ደግሞ ልዩነቱን አስተውለው እና በልዩነት ተስማምተው የግል መንገዳቸውን ከወዲሁ ማስተካከል እንዲችሉ ይረዳል። ውይይቱን በቤት በመናፈሻ እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛና የመሰብሰቢያ ቦታዎች በመውሰድ በጨዋታ ውስጥ ቁምነገርን መለዋወጥ እና በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ እንዲሁም ለመተዋወቅ ያስችላል።

ለሁሉም ግን መወያየት የበለጠ ጠቀሜታ እና ግንዛቤ ማስጨበጡን አምነን ውይይታችን በመደማመጥ ይሁን እንላለን።

መልካም ውይይት!

ውይይት ለጓደኛሞች

$15.00

ይህ መጽሐፍ ለኢትዮጵያውያን ልጆች የተዘጋጀ ሃብታም ከሆነው ባህላቸው እና ታሪካቸው የሚያቀራርባቸው። የሚያጭውታቸው የሚያዝናናቸው የመፍጠር ችሎታቸውን የሚያሳድጉበት እውቀት የሚሰጣቸው ብቻ ሳይሆን የስነምግባር የሚያስተምር መረዳዳትን እና መዋደድን የሚመክር ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
This 34-page coloring and storybook explores Ethiopian culture through the journey of a creative boy who learns moral and cultural lessons from his family. Each page features intricate illustrations inspired by Ethiopia’s traditional patterns, landscapes, and daily life, inviting readers to color while immersing themselves in its vibrant heritage. Combining storytelling and art, the book offers an enjoyable and educational experience, encouraging creativity and cultural appreciation. Designed for children and culture enthusiasts, it provides a unique way to engage with Ethiopia’s rich traditions, values, and way of life, making it both a fun activity and a meaningful learning resource.

የስዕል ደብተሬ

የውውይት ካርድ